የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መጽሐፈ ምሳሌ 22:9

መጽሐፈ ምሳሌ 22:9 አማ2000

ለድሃ የሚራራ እርሱ ይበላል እንጀራውን ለድሃ ሰጥቶአልና። ለሰጠው ሀብታምም የሚከፍል አይደለምና። መማለጃን የሰጠ ሰው ድል መንሣትንና ሞገስን ያገኛል፥ ነገር ግን የተቀበለውን ነፍስ ያጠፋል።