የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መጽሐፈ ምሳሌ 3:1-2

መጽሐፈ ምሳሌ 3:1-2 አማ2000

ልጄ ሆይ! ሕጎቼን አትርሳ፥ ልብህም ትእዛዛቴን ይጠብቅ። ብዙ ዘመናትንና ረጅም ዕድሜን ሰላምንም ይጨምሩልሃልና።