መዝሙረ ዳዊት 150
150
ሃሌ ሉያ።
1እግዚአብሔርን በተቀደሱ ቦታዎች አመስግኑት፤
በኀይሉ ጽናት አመስግኑት።
2በከሃሊነቱ አመስግኑት፤
እንደ ታላቅነቱ ብዛት አመስግኑት።
3በመለከት ድምፅ አመስግኑት፤
በበገናና በመሰንቆ አመስግኑት፤
4በከበሮና በሽብሸባ አመስግኑት፤
አውታር በአለው መሣሪያና በእንዚራ አመስግኑት።
5ድምፁ መልካም በሆነ ጸናጽል አመስግኑት፤
በጸናጽልና በእልልታ አመስግኑት።
6እስትንፋስ ያለው ሁሉ እግዚአብሔርን ያመስግነው።
ሃሌ ሉያ።
Currently Selected:
መዝሙረ ዳዊት 150: አማ2000
ማድመቅ
Share
Copy
ያደመቋቸው ምንባቦች በሁሉም መሣሪያዎችዎ ላይ እንዲቀመጡ ይፈልጋሉ? ይመዝገቡ ወይም ይግቡ
መዝሙረ ዳዊት 150
150
ሃሌ ሉያ።
1እግዚአብሔርን በተቀደሱ ቦታዎች አመስግኑት፤
በኀይሉ ጽናት አመስግኑት።
2በከሃሊነቱ አመስግኑት፤
እንደ ታላቅነቱ ብዛት አመስግኑት።
3በመለከት ድምፅ አመስግኑት፤
በበገናና በመሰንቆ አመስግኑት፤
4በከበሮና በሽብሸባ አመስግኑት፤
አውታር በአለው መሣሪያና በእንዚራ አመስግኑት።
5ድምፁ መልካም በሆነ ጸናጽል አመስግኑት፤
በጸናጽልና በእልልታ አመስግኑት።
6እስትንፋስ ያለው ሁሉ እግዚአብሔርን ያመስግነው።
ሃሌ ሉያ።