የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መዝ​ሙረ ዳዊት 46:1-2

መዝ​ሙረ ዳዊት 46:1-2 አማ2000

አሕ​ዛብ ሁላ​ችሁ፥ እጆ​ቻ​ች​ሁን አጨ​ብ​ጭቡ፥ በደ​ስታ ቃልም ለአ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር እልል በሉ። እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ልዑል፥ ግሩ​ምም ነውና፥ በም​ድር ሁሉ ላይም ታላቅ ንጉሥ ነውና።