መዝ​ሙረ ዳዊት 49:16-17

መዝ​ሙረ ዳዊት 49:16-17 አማ2000

ኀጢ​አ​ተ​ኛ​ውን ግን እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር አለው፦ “ለምን አንተ ሕጌን ትና​ገ​ራ​ለህ? ኪዳ​ኔ​ንም በአ​ፍህ ለምን ትወ​ስ​ዳ​ለህ? አን​ተስ ተግ​ሣ​ጼን ጠላህ፥ ቃሌ​ንም ወደ ኋላህ መለ​ስኽ።