ወደ ሮሜ ሰዎች 8:15-16

ወደ ሮሜ ሰዎች 8:15-16 አማ2000

ዳግ​መ​ናም አባ አባት ብለን የም​ን​ጮ​ህ​በ​ትን የል​ጅ​ነት መን​ፈስ ተቀ​በ​ላ​ችሁ እንጂ እንደ ገና ለፍ​ር​ሀት የባ​ር​ነት መን​ፈ​ስን አል​ተ​ቀ​በ​ላ​ች​ሁ​ምና። እና የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ልጆች እን​ደ​ሆን ለል​ቡ​ና​ችን ምስ​ክሩ እርሱ መን​ፈስ ቅዱስ ነው።