1 የዮሐንስ መልእክት 1:5

1 የዮሐንስ መልእክት 1:5 አማ54

ከእርሱም የሰማናት ለእናንተም የምናወራላችሁ መልእክት፦ እግዚአብሔር ብርሃን ነው ጨለማም በእርሱ ዘንድ ከቶ የለም የምትል ይህች ናት።