የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

1 የጴጥሮስ መልእክት 5:5

1 የጴጥሮስ መልእክት 5:5 አማ54

እንዲሁም፥ ጐበዞች ሆይ፥ ለሽማግሌዎች ተገዙ፤ ሁላችሁም እርስ በርሳችሁ እየተዋረዳችሁ ትሕትናን እንደ ልብስ ታጠቁ፥ እግዚአብሔር ትዕቢተኞችን ይቃወማልና፥ ለትሑታኑ ግን ጸጋን ይሰጣል።