የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ትንቢተ ዳንኤል 1:17

ትንቢተ ዳንኤል 1:17 አማ54

ለእነዚህም ለአራቱ ብላቴኖች እግዚአብሔር በትምህርትና በጥበብ ሁሉ እውቀትንና ማስተዋልን ሰጣቸው፥ ዳንኤልም በራእይና በሕልም ሁሉ አስተዋይ ነበረ።