የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ኦሪት ዘዳግም 4:39

ኦሪት ዘዳግም 4:39 አማ54

እንግዲህ እግዚአብሔር በላይ በሰማይ በታችም በምድር አምላክ እንደ ሆነ፥ ሌላም እንደሌለ ዛሬ እወቅ፥ በልብህም ያዝ።