መጽሐፈ መክብብ 1:17

መጽሐፈ መክብብ 1:17 አማ54

ጥበብንና ዕብደትን ሞኝነትንም አውቅ ዘንድ ልቤን ሰጠሁ፥ ይህም ደግሞ ነፋስን እንደ መከተል እንደ ሆነ አስተዋልሁ።