መክብብ 1:17
መክብብ 1:17 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
ልቤም ብዙ ጥበብንና አእምሮን፥ ምሳሌንና ማስተዋልን ተመለከተች። ይህም ነፋስን መከተል እንደ ሆነ አስተዋልሁ።
ያጋሩ
መክብብ 1 ያንብቡመክብብ 1:17 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
ከዚያም የጥበብንና የእብደትን፣ የሞኝነትንም ነገር ለመገንዘብ ራሴን አተጋሁ፤ ይህም ነፋስን እንደ መከተል መሆኑን ተረዳሁ።
ያጋሩ
መክብብ 1 ያንብቡመክብብ 1:17 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
ጥበብንና ዕብደትን ሞኝነትንም አውቅ ዘንድ ልቤን ሰጠሁ፥ ይህም ደግሞ ነፋስን እንደ መከተል እንደ ሆነ አስተዋልሁ።
ያጋሩ
መክብብ 1 ያንብቡ