መጽሐፈ መክብብ 5:10

መጽሐፈ መክብብ 5:10 አማ54

ብርን የሚወድድ ሰው ብርን አይጠግብም፥ ባለጠግነትንም የሚወድድ ትርፉን አይጠግብም፥ ይህም ደግሞ ከንቱ ነው።