መጽሐፈ መክብብ 9:5

መጽሐፈ መክብብ 9:5 አማ54

ሕያዋን እንዲሞቱ ያውቃሉና፥ ሙታን ግን አንዳች አያውቁም፥ መታሰቢያቸውም ተረስቶአልና ከዚያ በኋላ ዋጋ የላቸውም።