መጽሐፈ አስቴር 7:3

መጽሐፈ አስቴር 7:3 አማ54

ንግሥቲቱም አስቴር መልሳ፦ ንጉሥ ሆይ፥ በአንተ ዘንድ ሞገስ አግኝቼ እንደ ሆነ፥ ንጉሡንም ደስ ቢያሰኘው፥ ሕይወቴ በልመናዬ ሕዝቤም በመሻቴ ይሰጠኝ፥