ኦሪት ዘጸአት 1:12

ኦሪት ዘጸአት 1:12 አማ54

ነገር ግን እንዳስጨነቁአቸው መጠን እንዲሁ በዙ፤ እጅግም ጸኑ፤ ከእስራኤልም ልጆች የተነሣ ተጸይፈዋቸው ነበር።