የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ኦሪት ዘጸአት 20:17

ኦሪት ዘጸአት 20:17 አማ54

የባልንጀራህን ቤት አትመኝ፤ የባልንጀራህን ሚስት ሎሌውንም ገረዱንም በሬውንም አህያውንም ከባልንጀራህ ገንዘብ ሁሉ ማናቸውንም አትመኝ።