የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ኦሪት ዘጸአት 39:32

ኦሪት ዘጸአት 39:32 አማ54

እንዲሁም የመገናኛው ድንኳን የማደሪያውም ሥራ ሁሉ ተጨረሰ። እግዚአብሔርም ሙሴን እንዳዘዘው ሁሉ የእስራኤል ልጆች አደረጉ፤ እንዲሁ አደረጉ።