የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ትንቢተ ሕዝቅኤል 38:16

ትንቢተ ሕዝቅኤል 38:16 አማ54

ምድርንም ትሸፍን ዘንድ እንደ ደመና በሕዝቤ በእስራኤል ላይ ትወጣለህ። በኋለኛው ዘመን ይሆናል፥ ጎግ ሆይ፥ በዓይናቸው ፊት በተቀደስሁብህ ጊዜ አሕዛብ ያውቁኝ ዘንድ በምድሬ ላይ አመጣሃለሁ።