የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ኦሪት ዘፍጥረት 25:23

ኦሪት ዘፍጥረት 25:23 አማ54

እግዚአብሔርም አላት፦ ሁለት ወገኖች በማኅፀንሽ ናቸው ሁለቱም ሕዝብ ከሆድሽ ይከፈላሉ፤ ሕዝብም ከሕዝብ ይበረታል፤ ታላቁም ለታናሹ ይገዛል።