ወደ ዕብራውያን የተላከ መልእክት 13:7

ወደ ዕብራውያን የተላከ መልእክት 13:7 አማ54

የእግዚአብሔርን ቃል የተናገሩአችሁን ዋኖቻችሁን አስቡ፥ የኑሮአቸውንም ፍሬ እየተመለከታችሁ በእምነታቸው ምሰሉአቸው።