ትንቢተ ሆሴዕ 6:6

ትንቢተ ሆሴዕ 6:6 አማ54

ከመሥዋዕት ይልቅ ምሕረትን፥ ከሚቃጠልም መሥዋዕት ይልቅ እግዚአብሔርን ማወቅ እወድዳለሁና።