የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ትንቢተ ሆሴዕ 9:1

ትንቢተ ሆሴዕ 9:1 አማ54

እስራኤል ሆይ፥ ከአምላክህ ተለይተህ አመንዝረሃልና እንደ አሕዛብ ደስ አይበልህ፥ ሐሴትንም አታድርግ፥ በእህሉ አውድማ ሁሉ ላይ የግልሙትናን ዋጋ ወድደሃል።