ትንቢተ ኢሳይያስ 1:15

ትንቢተ ኢሳይያስ 1:15 አማ54

እጃችሁንም ወደ እኔ ብትዘረጉ ዓይኔን ከእናንተ እሰውራለሁ፥ ልመናንም ብታበዙ አልሰማችሁም፥ እጆቻችሁ ደም ተሞልተዋል።