ትንቢተ ኢሳይያስ 12:1

ትንቢተ ኢሳይያስ 12:1 አማ54

በዚያም ቀን፦ አቤቱ፥ ተቈጥተኸኛልና፥ ቍጣህንም ከእኔ መልሰሃልና፥ አጽናንተኽኛልምና አመሰግንሃለሁ።