የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ትንቢተ ኢሳይያስ 38:17

ትንቢተ ኢሳይያስ 38:17 አማ54

እነሆ፥ ታላቅ ምሬት ለደኅንነቴ ሆነ፥ አንተም ነፍሴን ከጥፋት ጕድጓድ አዳንሃት፥ ኃጢአቴንም ሁሉ ወደ ኋላህ ጣልህ።