ኢሳይያስ 38:17
ኢሳይያስ 38:17 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)
ችግር የደረሰብኝ በእርግጥ ለደኅንነቴ ነው፤ ከአደጋም ሁሉ ሕይወቴን ታድናለህ፤ ኃጢአቴንም ሁሉ ይቅር ትላለህ።
Share
ኢሳይያስ 38 ያንብቡኢሳይያስ 38:17 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
ሰውነቴንም እንዳትጠፋ ይቅር አልሃት፤ ኀጢአቴንም ሁሉ ወደ ኋላዬ ጣልህ።
Share
ኢሳይያስ 38 ያንብቡኢሳይያስ 38:17 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
እነሆ፤ በሥቃይ የተጨነቅሁት፣ ለጥቅሜ ሆነ፤ ከጥፋት ጕድጓድ፣ በፍቅርህ ጠበቅኸኝ፤ ኀጢአቴንም ሁሉ፣ ወደ ኋላህ ጣልህ።
Share
ኢሳይያስ 38 ያንብቡ