የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ትንቢተ ኢሳይያስ 43:3

ትንቢተ ኢሳይያስ 43:3 አማ54

እኔ የእስራኤል ቅዱስ አምላክህ እግዚአብሔር መድኃኒትህ ነኝ፥ ግብጽን ለአንተ ቤዛ አድርጌ፥ ኢትዮጵያንና ሳባንም ለአንተ ፋንታ ሰጥቻለሁ።