ትንቢተ ኢሳይያስ 51:7

ትንቢተ ኢሳይያስ 51:7 አማ54

ጽድቅን የምታውቁ ሕጌም በልባችሁ ያለ ሕዝብ ሆይ፥ ስሙኝ፥ የሰውን ተግዳሮት አትፍሩ፥ በስድባቸውም አትደንግጡ።