ትንቢተ ኢሳይያስ 60:22

ትንቢተ ኢሳይያስ 60:22 አማ54

ታናሹ ለሺህ የሁሉም ታናሹ ለብርቱ ሕዝብ ይሆናል፥ እኔ እግዚአብሔር በዘመኑ ይህን አፋጥነዋለሁ።