የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መጽሐፈ መሳፍንት 16:20

መጽሐፈ መሳፍንት 16:20 አማ54

እርስዋም፦ ሶምሶን ሆይ፥ ፍልስጥኤማውያን መጡብህ አለችው። ከእንቅልፉም ነቅቶ፦ እወጣለሁ እንደ ወትሮውም ጊዜ አደርጋለሁ አለ። ነገር ግን እግዚአብሔር ከእርሱ እንደ ተለየው አላወቀም።