የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መጽሐፈ መሳፍንት 2:10

መጽሐፈ መሳፍንት 2:10 አማ54

ትውልድ ሁሉ ደግሞ ወደ አባቶቻቸው ተከማቹ፥ ከእነዚያም በኋላ እግዚአብሔርን ለእስራኤልም ያደረገውን ሥራ ያላወቀ ሌላ ትውልድ ተነሣ።