የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መጽሐፈ መሳፍንት 6:24

መጽሐፈ መሳፍንት 6:24 አማ54

ጌዴዎንም በዚያ ለእግዚአብሔር መሠዊያ ሠራ፥ ስሙንም፦ እግዚአብሔር ሰላም ብሎ ጠራው። እርሱም እስከ ዛሬ ድረስ ለአቢዔዝራውያን በምትሆነው በዖፍራ አለ።