የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መጽሐፈ መሳፍንት 7:3

መጽሐፈ መሳፍንት 7:3 አማ54

አሁንም እንግዲህ፦ የፈራ የደነገጠም ከገለዓድ ተራራ ተነሥቶ ይመለስ ብለህ በሕዝቡ ጆሮ አውጅ አለው። ከሕዝቡም ሀያ ሁለት ሺህ ተመለሱ፥ አሥርም ሺህ ቀሩ።