ትንቢተ ኤርምያስ 10:23

ትንቢተ ኤርምያስ 10:23 አማ54

አቤቱ፥ የሰው መንገድ ከራሱ እንዳይደለ አውቃለሁ፥ አካሄዱንም ለማቅናት ከሚራመድ ሰው አይደለም።