ትንቢተ ኤርምያስ 38:20

ትንቢተ ኤርምያስ 38:20 አማ54

ኤርምያስም እንዲህ አለው፦ አሳልፈው አይሰጡህም። እኔ የምነግርህን የእግዚአብሔርን ቃል እባክህ፥ ስማ፥ ይቀናሃል ነፍስህም በሕይወት ትኖራለች።