የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

የዮሐንስ ወንጌል 7:39

የዮሐንስ ወንጌል 7:39 አማ54

ይህን ግን በእርሱ የሚያምኑ ሊቀበሉት ስላላቸው ስለ መንፈስ ተናገረ፤ ኢየሱስ ገና ስላልከበረ መንፈስ ገና አልወረደም ነበርና።