መጽሐፈ ኢዮብ 40:2

መጽሐፈ ኢዮብ 40:2 አማ54

በውኑ የሚከራከር ሰው ሁሉን ከሚችል አምላክ ጋር ይከራከራልን? ከእግዚአብሔር ጋር የሚዋቀስ እርሱ ይመልስለት።