የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መጽሐፈ ኢያሱ 2:11

መጽሐፈ ኢያሱ 2:11 አማ54

ይህንም ነገር ሰምተን ልባችን ቀለጠ፥ አምላካችሁም እግዚአብሔር በላይ በሰማይ በታችም በምድር እርሱ አምላክ ነውና ከእናንተ የተነሣ ከዚያ ወዲያ ለማንም ነፍስ አልቀረለትም።