የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መጽሐፈ ኢያሱ 21:44

መጽሐፈ ኢያሱ 21:44 አማ54

እግዚአብሔርም ለአባቶቻቸው እንደ ማለላቸው በዙሪያቸው ካሉት አሳረፋቸው፥ ከጠላቶቻቸውም ሁሉ ይቋቋማቸው ዘንድ ማንም ሰው አልቻለም፥ እግዚአብሔርም ጠላቶቻቸውን ሁሉ በእጃቸው አሳልፎ ሰጣቸው።