የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መጽሐፈ ኢያሱ 8:1

መጽሐፈ ኢያሱ 8:1 አማ54

እግዚአብሔርም ኢያሱን፦ አትፍራ፥ አትደንግጥ፥ ሰልፈኞችን ሁሉ ከአንተ ጋር ውሰድ፥ ተነሥተህም ወደ ጋይ ውጣ፥ እይ፥ የጋይን ንጉሥ ሕዝቡንም ከተማውንም ምድሩንም በእጅህ ሰጥቼሃለሁ።