የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

የሉቃስ ወንጌል 10:41-42

የሉቃስ ወንጌል 10:41-42 አማ54

ኢየሱስም መልሶ፦ ማርታ፥ ማርታ፥ በብዙ ነገር ትጨነቂአለሽ ትታወኪማለሽ፥ የሚያስፈልገው ግን ጥቂት ወይም አንድ ነገር ነው፤ ማርያምም መልካም ዕድልን መርጣለች ከእርስዋም አይወሰድባትም አላት።