የሉቃስ ወንጌል 10:42

የሉቃስ ወንጌል 10:42 አማ54

የሚያስፈልገው ግን ጥቂት ወይም አንድ ነገር ነው፤ ማርያምም መልካም ዕድልን መርጣለች ከእርስዋም አይወሰድባትም አላት።