የማቴዎስ ወንጌል 10:38

የማቴዎስ ወንጌል 10:38 አማ54

መስቀሉንም የማይዝ በኋላዬም የማይከተለኝ ለእኔ ሊሆን አይገባውም።