የማቴዎስ ወንጌል 24:36

የማቴዎስ ወንጌል 24:36 አማ54

ስለዚያች ቀንና ስለዚያች ሰዓት ግን ከአባት ብቻ በቀር የሰማይ መላእክትም ቢሆኑ ልጅም ቢሆን የሚያውቅ የለም።