የማቴዎስ ወንጌል 25:35

የማቴዎስ ወንጌል 25:35 አማ54

ተርቤ አብልታችሁኛልና፥ ተጠምቼ አጠጥታችሁኛልና፥ እንግዳ ሆኜ ተቀብላችሁኛልና፥ ታርዤ አልብሳችሁኛልና፥