የማቴዎስ ወንጌል 26:21

የማቴዎስ ወንጌል 26:21 አማ54

ሲበሉም፦ እውነት እላችኋለሁ፥ ከእናንተ አንዱ እኔን አሳልፎ ይሰጣል አለ።