የማቴዎስ ወንጌል 3:10

የማቴዎስ ወንጌል 3:10 አማ54

አሁንስ ምሳር በዛፎች ሥር ተቀምጦአል፤ እንግዲህ መልካም ፍሬ የማያደርግ ዛፍ ሁሉ ይቍኦረጣል ወደ እሳትም ይጣላል።