የማቴዎስ ወንጌል 3:3

የማቴዎስ ወንጌል 3:3 አማ54

በነቢዩ በኢሳይያስ፦ የጌታን መንገድ አዘጋጁ ጥርጊያውንም አቅኑ እያለ በምድረ በዳ የሚጮህ ሰው ድምፅ የተባለለት ይህ ነውና።