የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

የማቴዎስ ወንጌል 6:9-10

የማቴዎስ ወንጌል 6:9-10 አማ54

እንግዲህ እናንተስ እንዲህ ጸልዩ፦ በሰማያት የምትኖር አባታችን ሆይ፥ ስምህ ይቀደስ፤ መንግሥትህ ትምጣ፤ ፈቃድህ በሰማይ እንደ ሆነች እንዲሁ በምድር ትሁን፤